am_tn/mrk/15/45.md

398 B

ማርቆስ 15፡ 45-47

መከፈኛ ጨርቅ ከጥጥ ተክል የተሠራ ልብስ (ይህንን በ14፡ 51-52 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡) ኢየሱስ የተቀበረበት ሥፍራ "ዮሴፍ እና ሌሎች የኢየሱስን በድን የቀበሩበት ሥፍራ" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)