am_tn/mrk/15/16.md

946 B

ማርቆስ 15፡ 16-18

የወታደሮች ካንፕ ይህ ወታደሮች የሞቆዩበት ሥፍራ ነው፡፡ ጭፍራ "በጣም ብዙ” ወይም “ ብዙ” ቀይ ልብስም አለበሱት፥ ይህ የመሳለቅ ምልክት ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ቀለም ያለው ልብስ የነገስታት ልብስ ሲሆን ይህንን ዓይነት ልብስ እርሱን በማልበስ “የአይሁድ ንጉሥ” በሚለው የኢየሱስ የማዕረግ ስሙ ላይ እየጠሳለቁ ነበር፡፡" እንዲህ እያሉ ይሰግዱለትም ጀመር፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን እያሉ እጅ ይነሱት ጀመር፤” እንደገና ወታደሮቹ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ መሆኑን ስላላመኑበት በኢየሱስ ላይ ይሳለለቁ ነበር፡፡ (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-irony)