am_tn/mrk/15/14.md

280 B

ማርቆስ 15፡ 14-15

ኢየሱስን ገረፉት በልዩ መግረፊያ ኢየሱስን እንዲያመው አድርገው ገረፉት አሳልፈው ሰጡት ይህንን በ MRK 15:1 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡