am_tn/mrk/14/35.md

1.7 KiB

ማርቆስ 14፡ 35-36

ይህ ጽዋ ከእኔ ይለፍ "እያለፈበት ያለውን መከራ መቋቋም የሚያስችለው ጥንካሬ ያስፈልገዋ፡፡” አባ "አባ" የግሪክ ቃል ሲሆን ልጆች አባታቸውን ለመጥራት የሚጠቀሙበት ቃል ነው፡፡ ይህ ቅርብ የሆነ ግነንኙነት መኖሩን ያሳያል፡፡ ይህ ቃል ኢየሱስ አባቱን የጠራበትን መንገድ የሚሳይ በመሆኑ ይህንን የግሪክ ቃል በትርጉማችሁ ውስጥ እንዳለ መስቀመጡ አስፈላጊ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]]) ይህ ጽዋ ከእኔ ይለፍ ጽዋ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስ ለሸከመው ያለውን የእግዚአብሔር ቁጣን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ኢየሱስ . . .. አንዲህ አለ፣ "አባ አባት . . . ይህን ጽዋ ከእነተ አሳልፍ፡፡ ይሁን እንጂ የኔ ፈቃድ ሳይሆን የአንተ ፈቃድ ይሁን፡፡" ኢየሱስ አባቱን ለሰው ልጆች ኃጢአት ሲል የሚቀበለውን መከራ ይተውለት ዘነድ አባቱን ይጠይቃል፡፡ ነገር ግን አባቱ የእርሱን ብቸኛ፣ ፍጹም ልጅ መስዋእትነት ለእርሱ የማይቆጠር ቅድስና ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ የመስቀልን መከራ ተቀበለ፡፡ አባት ይህ የእግዚአብሔር አባት ወሳኝ የማዕረግ ስሙ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)