am_tn/mrk/14/17.md

542 B

ማርቆስ 14፡ 17-19

በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጦ ሳለ በምግብ የጠረጴዛ ዙሪያ እንግዶች ተቀምጠው ሳለ፡፡ አንድ በአንድ ይህ ማለት “ተራ በተራ” እያንዳንዱ ደቀ መዝሙር እንዲህ ሲል ጠየቀው፡፡ እኔ አይደለሁም "በእርግጠኝነት ጠላቶችህ እንዲይዙህ የማግዛቸው እኔ አይደለሁም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])