am_tn/mrk/13/30.md

525 B

ማርቆስ 13፡ 30-32

እውነት እውነት እላችኋለሁ ኢየሱስ ያስተማራቸው ነገር ሁሉ እርሱ በተናገረው መንገድ እየተፈጸመ መሆኑን አጽኖት በመስጠት በመናገር ላይ ነው፡፡ ያልፋሉ "ያበቃሉ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-euphemism) Father “አባት” የሚለው ቃል በቋንቋችሁ በተለምዶ ለሰው አባት መጠሪያነት የሚትጠቀሙበትን ቃል ተጠቀሙ፡፡