ለእነርሱ ምስክር ይሆናቸው ዘንድ “ለእነርሱ ምስክር ይሆናቸው ዘንድ” የሚለው ሀረግ “እውነት እንደሆነ ለማሳየት” ወይም “እውነቱ ዬቱ እንደሆነ ለማረጋገጥ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡