369 B
369 B
ማርቆስ 13፡ 5-6
በእኔ ስም ብዙ ሰዎች ይመጣሉ “ስም” የሚለው ቃል የኢየሱስን ስልጣን የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ ብዙዎች የእኔ ስልጣን እና ከእኔ ፈቃድ እንደጋኙ በመናገር ይመጣሉ፣" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)