am_tn/mrk/12/35.md

712 B

ማርቆስ 12፡ 35-37

ታዲያ ጸሐፍት እንዴት ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው ይላሉ? አማራጭ ትርጉም: "የአይሁድ ሕግ ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው ብለው የሚያስተምሩት እነዚህ ሰዎች ተሳተዋል!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የዳዊተ ልጅ “ልጅ” የሚለው ቃል በዚህ ሥፍራ ጥቅም ላይ የዋለው ዘር የሚለውን ለማመለከት ነው፡፡ ታዲያ እንዴት የዳዊት ልጅ ሊሆን ይችላል? አማራጭ ትርጉም፡ "የዳዊት ልጅ መሆን አይችም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])