am_tn/mrk/12/18.md

386 B

ማርቆስ 12፡ 18-19

ሙሴ እንዲህ ብሎ ጽፎልናል፣ 'የእንድ ሰው ወንድም . . . ለወንድሙ ልጅ ይውለድለት፡፡' አማራጭ ትርጉም: "ሙሴ እንዲህ ሲል ጽፏል የአንድ ሰው ወንድም ከሞተ . . ለወንድሙ ልጅ ይውለድለት፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-quotations)