am_tn/mrk/12/13.md

463 B

ማርቆስ 12፡ 13-15

ስለምን ትፈትኑኛላችሁ? "እኔን መከሰስ ያስችላችሁ ዘንድ ትክክል ያልሆነ ነገር እስኪናገር ድረስ እየፈለጋችሁ መሆኑን አውቃለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ዲናር ይህ ገንዝብ የአንድ ቀን የሥራ ደሞዝን ያክላል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]])