am_tn/mrk/11/29.md

469 B

ማርቆስ 11፡ 29-30

የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ወይም ከሰዎች ናት? ምንም እንኳ ኢየሱስ ለዚህ ጥያቄ ምላሹ ምን እንደሆነ ቢያውቅም ይህን ጥያቄ የጠየቃቸው የሃይማኖት መሪዎቹ ለእርሱ ሥልጣን የጠየቁት ጥያቄ መሠረቱ ምን አመክኒዬ እንደሆነ ለመፈተን ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)