am_tn/mrk/11/22.md

676 B

ማርቆስ 11፡ 22-23

በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን "ሳይጠራጠር" የሚለው ቃል ባለሁት አሉታዊ ቃል ነው፡፡ ትርጉሙም “በእውነት ቢያምን” ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው አጽኖት ለመስጠት ሲባል ብቻ ጥቅም ላይ የዋሉ ናቸው፡፡ አንዳንድ ቋንቋዎች አጽኖት የሚቀጠሙት ሌላ መንገድ ነው፡፡ አማርጭ ትርጉም፡ “በእውነት ቢያምን” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]])