am_tn/mrk/11/20.md

518 B

ማርቆስ 11፡ 17-19

“ቤተ ለአሕዛቡ ሁሉ የጸሎት ቤት ይባልል” ተብሎ አልተጻፈምን? "በቅዱሳት መጽሐፍት ውስጥ እግዚአብሔር “ቤቴ ከሁሉም ሕዝቦች የመጡ ሰዎች የሚጸልዩበት ቤት ይሆናል” በማለት የተናገረው ተጽፏል፤ ነገር ግን እናንት ወሮበላዎች ለእናንተ መደበቂያ ዋሻ አደረጋችሁት!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)