am_tn/mrk/09/23.md

619 B

ማርቆስ 9፡ 23-25

ኢየሱስም እንዲህ አለው፣ “ቢቻልህስ”? ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል”፡፡ ኢየሱስ የሰውዬውን ጥርጣሬ ገሰጸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ኢየሱስ ሰውዬውን እንዲህ አለው፣ “ስለምን ከቻልክ ትላለህ”? ለምያምንስ ሁሉ ይቻለዋል፡፡” ወይም "ኢየሱስ ሰውዬውን እንዲህ አለው፣ “ከቻልክስ” ማለት የለብህም!” ለምያምንስ ሁሉ ይቻለዋል፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)