am_tn/mrk/09/11.md

856 B

ማርቆስ 9፡ 11-13

ኤልያስማ ይህንን በእርግጥ አድርጓል . . . ሰዎችም ጠልተውታል? ኤልያስ ከሰማይ እንደሚመጣ፣ ከዚያም መስሑ የሆነው የሰው ልጅ መጥቶ ይነግሣል እንዲሁም ይገዛል ተብሎ አስቀድሞ ትንቢት ተነግሯል፡፡ ሌሎች ትንቢታዊ መልዕክቶችም የሰው ልጅ መከራን እንዲቀበል እና በሰዎች እንዲጠላ የትንቢት መልዕክት ተናግረዋል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ እነዚህ ሁለት ትንቢታዊ መልዕክቶች እንዴት አንድ ሊሆኑ እንደሚችሉ አልገባቸው ስለዚህም ግራ ገብቷቸዋል፡፡ ኤልያስ ይመጣል በትንቢት መልዕክቶች ብዙ ጊዜ ሁለትዮሽ ፍጻሜ አላቸው፡፡