am_tn/mrk/09/09.md

379 B

ማርቆስ 9፡ 9-10

ስለዚህም ይህንን ነገር በልባቸው ይጠበቅት ነበር "ይህ ነገር ሲሆን ላልተመለከተ ለማንም ሰው ሳይናገሩ፣ ስለዚህ ነገር ከማንም ጋር አይነጋገሩም ነበር፡፡" ከሞት መነሳት "ከሞተ በኋላ ተመልሶ እንደገና በሕይወት መኖር"