am_tn/mrk/09/01.md

490 B

ማርቆስ 9፡ 1-3

ተለወጠ "ወደ ሌላ ቅርጽ ተለወጠ" ወይም "የበለጠ የተለመ ሆኖ ታያቸው" (UDB) እንደ ብርሃን አንጸባራቂ "በጣም ነጭ" አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው "ማንጽያ" የሚባለው ከልብስ ላይ ቆሻሻን ለማንጻት እና ነጭ ለማድረግ የሚያገለግል ኬሚካል ነው፡፡ “የሚያነጻ” ቆሻሻን የሚያነጻ ሰው፡፡