am_tn/mrk/07/33.md

730 B

ማርቆስ 7፡ 33-35

ኤፍታህ ጸሐፊው አይህ ቃል ሲነበብ የሚያስማውን ድምጽ አንባቢያኑ እንዲሰሙት ስለሚፈለግ በተቻለ መጠን በቋንቋቹ ፍደላት አማካኝነት ይህንን ቃል ለመጻፍ ጥረት አድርጉ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-unknown) ቃተተ ደስተኛ አለመሆኑን ለማሳየት ወደ ውስጥ ሳብ አድርጎ ወደ ውጪ ተነፈሰ ምላሱን ያሠረው ነገር ተፈታ "ምላሱን ያሠረው ነገርን ኢየሱስ አስለቀቀው" ወይም "ግልጽ በሆነ መንገድ እንዳይናገር ካደረገው ነገር ኢየሱስ ፈወሰው"