am_tn/mrk/07/31.md

457 B

ማርቆስ 7፡ 31-32

አልፎ መጣ "በውስጡ አልፎ ሄደ" ዐሥር ከተሞች "ዐሥሩ ከተሞች፣" ከገሊላ ሀይቅ በደቡብ ምስራቅ በኩል የሚገኝ አከባቢ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ደንቆሮ "መስማት የማይችል ሰው" መናገር የማይችል፣ አንደበተ ኰልታፋ "ግልጽ በሆነ መንገድ መናገር የማይችል"