am_tn/mrk/07/17.md

336 B

ማርቆስ 7፡ 17-19

እናንተ ደግሞ እንደዚህ የማታስተውሉ ናችሁን? አማራጭ ትርጉም: "ይህንን ሁሉ ከተናገርኩ እና ካደረኩ በኋላ በትክክል ትገነዘባላቸሁ ብዬ አስቤ ነበር፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)