am_tn/mrk/07/14.md

730 B

ማርቆስ 7፡ 14-16

ሁላችሁም አድምጡኝ እንዲሁም የሚናገረውን ነገር ተረዱ በዚህ ክፍል ውስጥ “ማድመጥ” እና “መረዳት” የሚሉት ሁለት ቃላት እርስ በእርሳቸው የተገናኙ ናቸው፡፡ ኢየሱስ እነዚህ ቃላት በአንድነት በንግግሩ ውስጥ የተጠቀመበት ምክንያት አድመወጮቹ እርሱ እየተናገረ ላለው ነገር ትኩረት ይሰጤ ዘንድ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) ከሰው የሚወጣው ያ ነው "የሰው ውስጡ ነው” ወይም “ሰው የሚያስበው ወይም የሚያደርገው ያ ነው"