ማርቆስ 6፡ 48-50
ከሌሊቱ አራተኛው ክፍል
ይህ ከንጋቱ 9 ሰዓት እስከ ፀሐይ መውጫ ያለውን ጊዜ ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-ordinal]])
በርቱ!...አትፍሩ
እነዚህ ሁለት ዓረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ ጥቅም ላይ የዋሉትም “እኔን አትፍሩ!” የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ነው” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]])