am_tn/mrk/06/37.md

463 B

ማርቆስ 6፡ 37-38

ሁለት መቶ ዲናር "200 ዲናር፡፡" ዲናር የሮማዊያን ከመዳብ የተሠራ የመገበያያ ገንዘብ ነበር፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]] እና [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) አምስት እንጀራ እና ሁለት ዓሣዎች "5 እንጀራ እና 2 ዓሣዎች፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers).