am_tn/mrk/06/04.md

488 B

ማርቆስ 6፡ 4-6

ነቢይ ከ . . . ይከበራል "ሰዎች በእርግጠኝነት ሰዎች እኔን እንዲሁም ሌሎች ነቢያትን በሌሎች ሥፍራዎች ያከብራሉ ይሁን እንጂ በገዛ ሀገራችን ግን አይደለም! ዘመዶቻችን እና በገዛ ቤታችን ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ እኛን አያከብሩንም!" (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublenegatives)