am_tn/mrk/06/01.md

928 B

ማርቆስ 6፡ 1-3

ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ "እርሱ ተራ ጸራቢ ነው! እርሱ እና የእርሱን ቤተሰቦች እናውቃቸዋለን! እናቱ ማሪያምንም እናውቃታለን! ታናናሽ ወንድሞቹን እና ያዕቆን፣ የዩሳም፣ ይሁዳ እና ስምኦን እናውቃቸዋለን! እንዲሁም ታናሽ እህቱ ከእኛ ጋር በዚህ ትኖራለች!" (UDB) እነዚህ ኢየሱስ እንዴት እነዚህን ነገሮች ማከናወን ቻለ ለሚለው ነገር ጥርጣሬን ለመፍጠር የተጠየቁ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) (See: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]])