am_tn/mrk/05/36.md

361 B

ማርቆስ 5፡ 36-38

ሲንጫጩና ሲያለቅሱ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሲንጫጩ” እና “ሲያለቅሱ” የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጓሜዎች አሏቸው፡፡ አማራጨ ትርጉም፡ "ሲያለቅሱ በታላቅ ድምፅ ይጮኹ ነበር" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet)