am_tn/mrk/05/33.md

239 B

ማርቆስ 5፡ 33-34

ሴት ልጅ ኢየሱስ ይህንን ቃል የተጠቀመው በምሳሌያዊ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ማሳየት የፈለገውም ይህች ሴት በእርሱ ማመኗን ነው፡፡