am_tn/mrk/05/09.md

467 B

ማርቆስ 5፡ 9-10

እርሱም እንዲህ አለው፣ "ስሜ ሠሰራዊት ነው፣ ምክንያቱም ብዙዎች ነን፡፡" በሰውዬው ውስጥ ያሉት እርኩሳን መናፍስስት ለኢየሱስ እንዲህ አሉት፤ በዚህ ሰው ውስጥ ያለው አንድ እርኩስ መንፈስ ብቻ ሳይሆን ብዙ እርኩሳን መናፍስት ናቸው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)