am_tn/mrk/05/07.md

814 B

ማርቆስ 5፡ 7-8

ይጮኸ ነበር "እርኩስ መንፈሱ ይጮኸ ነበር" ከአንተ ጋር ምን አለኝ? አማራጭ ትርጉም: "ከአንተ ጋር ምንም ጉዳይ የለኝ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አታሰቃየኝ "አታዘቃየኝ" (UDB) የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ? በእግዚአብሔር በራሱ አምልሃለሁ እባክህ አታሰቃየኝ፡፡ “የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ” እርኩሳን መናፍስትን የማሰቃየት ኃይል አለው፡፡ የልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ይህ የኢየሱስ ወሳኝ የሆነ የማዕረግ ስሙ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])