am_tn/mrk/04/38.md

718 B

ማርቆስ 4፡ 38-39

ስንጠፋ ግድ አይልህምን? "ለሁኔታው ትኩረት እንድትሰጠው እንፈልጋለን፤ ልንሞት ነው!" - (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ልንሞት ነው በዚህ ሥፍራ ላይ "እኛ" የሚለው ቃል ደቀ መዛሙርቱን እና ኢየሱስን የሚያካትት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ገሰጸው "በቁጣ አስተካከለው" ወይም "መገሰጽ" ሠላም፣ ጸጥ በል፡፡ "ሠላም" እና "ጸጥ በል" ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ቃላት ናቸው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet)