am_tn/mrk/04/24.md

408 B

ማርቆስ 4፡ 24-25

በሠፈራችሁት መሥፈሪያ ልክ ትቀበላላችሁ፤ እንዲያው ከዚያ በላይ ታገኛላችሁ "የበለጠ ባደመጣችሁ ቁጥር እግዚብሔር የለልጥ መረዳትን ይሰጣችኋል፡፡" ማንም . . . "ቃሌን የተረዳ ማንም ሰው ቢሆኖር፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)