am_tn/mrk/04/18.md

373 B

ማርቆስ 4፡ 18-20

የዚህ ዓለም ሀሰብ አማራጭ ትርጉም፡ "አሁን ስላለው ሕይወት ግድ የሚላቸው" የባለጠግነት ምኞት አማራጭ ትርጉም፡ "እርካታ የማይሰጡት በሀብት የሚገኘው ደስታ" የሌሎች ነገሮች ምኞች "ከሀብት ውጪ ያሉት ሌሎች መሻቶች"