am_tn/mrk/04/13.md

390 B

ማርቆስ 4፡ 13-15

ይህንን ምሳሌ ተረድታችሁታልን? እንዲህ ከሆነ እንዴት ሌሎችን ምሳሌው መረዳት ትችላላችሁ? "የዚህን ምሳሌ ትርጉም መረዳት የማትችሉ ከሆነ የተቀሩትን ምሳሌዎችንም መረዳት አትችሉም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)