am_tn/mrk/04/10.md

397 B

ማርቆስ 4፡ 10-12

ለእናንተ ተሰጥቶዋችኋል "እግዚአብሔር ሰጥቶዋችኋል" ወይም "እኔ ሰጥቼአችኋዋለሁ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ያያሉ ግን አያስተውሉም "ይመለከታሉ ነገር ግን ለማስተዋል አይፈልጉም" ወይም "ይመለከታሉ ግን አይረዱም"