መልዕክተኛ ወደእርሱ ዘንድ ሰደዱና አስጠሩት፡፡ "የኢየሱስ እናት እና ታናሽ ወንድሙ አንድ ሰው ወደ ቤቱ ውስጥ ልከው እነርሱ በውጪ እንደሚገኙ ለኢየሱስ ይናገርውና ውጪ ወጥቶ እንዲያናግራቸው ይነግረው ዘንድ መልዕክተኛ ላኩበት፡፡"