am_tn/mrk/03/23.md

315 B

ማርቆስ 3፡ 23-25

ሴጣን እንዴት ሴጣንን ልያስወጣ ይችላል? "ሴጣን ራሱን ማስወጣት አይችልም" ወይም "ሴጣን የራሱ በሆኑት እርኩሳን መናስፍት ተቃራኒ አይሆንም" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)