am_tn/mrk/03/20.md

865 B

ማርቆስ 3፡20-22

እንደገናም ብዙ በጣም ብዙ ሰዎች ከመሰብሰባቸው የተነሳ ምግብ እንኳ ለመብላት አልቻሉም ነበር፡፡ "በጣም ብዙ ሕዝብ እንደገና ከመሰብሰቡ የተነሳ ምግብ ለመብላት እንኳ ጊዜ አላገኙም ነበር ወይም" ወይም "እርሱ በሚቆይበት ሥፍራ ላይ እንደገና ብዙ ሰዎች ተሰበሰቡ፡፡ በእርሱ ዙሪያም በጣም ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ እርሱ እና የእርሱ ደቀ መዛሙርት ምግብ ለመብላት በቂ ጊዜ እንኳ ማግኘት አልቻሉም፡፡" (UDB) እርሱን ለመያዝ መጡ የእርሱ ቤተሰብ አባላት ወደ ቤት መጥተው ለመያዝ እና እነርሱ ጋር ወደ ቤት በጉልበት እንዲሄድ መጡ፡፡