am_tn/mrk/03/11.md

592 B

ማርቆስ 3፡ 11-12

እነርሱ . . . እነርሱ . . . እነርሱ በእርኩሳን መናስፍት ቁጥጥር የሆኑት ሰዎች አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ኢየሱስ በእርኩሳን መናስፍት ላይ ያለው ስልጣን ተያያዥነቱ “የእግዚአብሔር ልጅ1,” ከሚለው የእርሱ የማዕረግ ስም ጋር ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ይህ ወሳኝ የሆነ የኢየሱስ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)