am_tn/mrk/03/05.md

521 B

ማርቆስ 3፡5-6

እጅህን ዘርጋ "እጅህን ዘርጋ" ኢየሱስ የሰውዬውን እጅ ፈወሰ "ኢየሱስ እጁን አዳነ" ወይም "ኢየሱስ የሰውዬውን እጅ ከዚህ በፊት እንደነበረው ደህና አደረገለት" ከሄሮድስ ወገን ጋር ተማከሩበት። አማራጭ ትርጓሜ: "ከሄሮዶስ ወገን ከሆኑት ጋር ተሰበሰቡ" ወይም "ከሄሮዶስ ወገን ከሆኑት ጋር ተሰብስበው እቅድ አወጡ"