am_tn/mrk/03/01.md

414 B

ማርቆስ 3፡፡1-2

ኢየሱስ ወደ ምኩራብ ገባ "ኢየሱስ ወደ ምኩራብ ገባ " እጁ የሰለለች ሰው "እጁ ሽባ የሆነችበት ሰው ነበር" ይህንን ሰው ይፈውሰው እንደሆነ ለማየት ይከታተሉት ነበር "ፈርሳዊያን ኢየሱስ ይህንን ሰው ይፈውሰው እንደሆነ ለማየት ይከታተሉት ነበር"