am_tn/mrk/02/27.md

564 B

ማርቆስ 2፡ 27-28

ሰንበት ስለ ሰው ተፈጥሮአል አማራጭ ትርጓሜ: "እግዚአብሔር ሰንበትን የፈጠረው ለሰው ልጆች መልካምነት ነው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እንጂ ሰው ስለ ሰንበት አልተፈጠረም፤ አማራጭ ትርጓሜ: "እግዚአብሔር ሰውን ለሰንበት መልካምነት አልፈጠረውም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] እና rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis)