am_tn/mrk/02/25.md

1.1 KiB

ማርቆስ 2፡ 25-26

ዳዊት ባስፈለገውና በተራበ ጊዜ፥ እርሱ አብረውት ከነበሩት ጋር ያደረገውን፥ . . . አላነበባችሁምን? አላቸው። ኢየሱስ ጸሐፍት እና ፈርሳዊያን ታሪኩን ከዚህ በፊት ማንበባቸውን ያውቃል፡፡ ይሁን እንጂ ሆን ብለው ታሪኩ ማስተላለፍ የፈለገውን መልዕክት በትክክል አልተረዳችሁትም በማለት ኢየሱስ ይከሳቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ “ዳዊት እና ከእርሱ ጋር የተነበሩት ሰዎች ያደረገጉትን አስታውሱ . . . ይህንን እንዳደረገ ታውቃላችሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አብያተር በአይሁድ ታሪክ ውስጥ ዳዊት በኖረበት ዘመን ከነበሩት ሊቀ ካህናት መካከል አንዱ ነው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) እርሱ እንዴት ወደ እግዚብሔር ቤት እንደገባ "ዳዊት ወደ እግዚአብሔር ቤር ገብቶ" (UDB)