am_tn/mrk/02/23.md

1.1 KiB

ማርቆስ 2፡23-24

እነሆ፥ በሰንበት ያልተፈቀደውን ስለ ምን ያደርጋሉ? አሉት። ፈርሳዊያኑ ይህንን ጥያቄ የጠየቁት ኢየሱን ለመውቀስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ተመልከት! የአይሁድ ሕግ ስለ ስንበት የሚናገረውን ሕግ ይሽራሉ፡፡" (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) እሸት እየቀጠፉ ይበላሉ . . . በሰሰንት ያልተፈቀደውን ነገር ያደርጋሉ፡፡ በሌሎች ሰዎች ማሳ ውስጥ ያለን እሸት ቀጥፎ መብላት ስርቆት አይባልም ፡፡ ጥያቄው ይህንን በሰንበት ማድረጋቸው ተገቢ ነው ወይም አይደለም የሚል ነው፡፡ ይህንን ነገር እሼት እሸት ይህ የስንዴ ዘላላ ገና ሳይደርቅ ያለውን ያመለክታል፡፡ በዚህ የስንዴ ተክል አናት ላይ ፍሬዎቹ ይገኛሉ፡፡ ተመልከት "አሁን ለምነገር ነገር ትኩረት ስጥ"