am_tn/mrk/02/20.md

1.2 KiB

ማርቆስ 2፡20-21

ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ዘመን ይመጣል ኢየሱስ ስለሞቱ፣ ትንሳዔው እና እርገቱ ስናገር ራሱን ከሙሽራ ጋር ያነጻጽራል፡፡ ቋንቋችሁ ዋነ ገጸባህርው ማን እንደሆነ መግለጽ የሚፈልገው ከሆነ በተቻለ መጠን ጠቅላል ባለ ቋንቋ ግለጸው፡፡ለተርጓሚዎች ምክር: "ሙሽራውን ይወስዱታል” ወይም “ሙሽራው ከእነርሱ ይሄዳል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እነርሱ . . . እነርሱ በሠርጉ ላይ የታደሙት ሰዎች ማንም አዲስ እራፍ ጨርቅን በአሮጌ ልብስ ላይ የሚጥፍ የለም አዲስ እራፍ ጨርቅን በአሮጌ ልብስ ላይ መጣፍ በአሮጌው ጨርቅ ላይ ያለውን ቀዳዳ ይበልጥ ያሰፋዋል ምክንያቱም አዲሱ ጨርቅ በቀላሉ አይተጣጠፍምና ነው፡፡ አዲሱ ጨርቅ እና አሮጌው ልብስ፣ ሁለቱም ይበላሻሉ፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)