am_tn/mrk/02/18.md

960 B

ማርቆስ 2፡ 18-19

ነገር ግን ደቀ መዛሙርቱ አይጾሙም መጾም ማለት ምግብ አለመብላት ማለት ነው፡፡ ጾም በማይጾምበት አከበቢ ባለ ቋንቋ ውስጥ አውንታዊ ዓረፍተ ነገሮችን መጠቀም የተሻለ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ይሁን እንጂ ደቀ መዛሙርትህ ያለማቋረጥ ይበለላሉ፡፡” (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]]) ሠርገኞች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር እያለ ይጾናሉን? ኢየሱስ ይህንን ጥየቄ እርሱን እና ደቀ መዛሙርቱን ከሙሽራ እና የእርሱ ጓደኛ ጋር ለማነጻጸር ተጠቅሞበታል፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “እኔ ከእነርሱ ጋር እስካለሁ ድረስ ደቀ መዛሙርቴ በአዚህ ደስ ይላቸዋል፡፡ (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])