am_tn/mrk/02/15.md

930 B

ማርቆስ 2፡15-16

የሌዊ ቤት "የሌዊ ቤት" በጣም ብዙ ሰዎች የከተሉት ስለነበር ከብዙ ቀራጮች እና ኃጢአተኞች ጋር ኢየሱስ እና የእርሱ ደቀ መዛሙርት ጋር ምግብ ይበሉ ነበር፡፡ "ኢየሱስን ይከተሉት የነበሩት ብዙ ቀራጮች እና ኃጢአተኛ ከእየሱስ እና ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ምግብ ይበሉ ነበር፡፡" ከቀራጮች እና ከኃጢአተኞች ጋር ስለምን ይበላል? ጸሐፍት እና ፈሪሳዊያን ይህንን ጥያቄ የጠየቁት የኢየሱስን ከሁሉም ጋር መሆንን ትክክል አለመሆን ለማሳየት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: ቀረጥ ከሚሰበስቡ ኃጢአተኛ ሰዎች ጋር መብላት እና መጠጣት የለበትን!" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)