am_tn/mrk/02/08.md

1.4 KiB

ማርቆስ 2፡8-9

ለራሳቸው እንዲህ ብለው አሰቡ እያንዳንዱ ጸሐፍት ለራሳቸው እንዲህ ብለው አሰቡ፤ ይሁን እንጂ እርስ በእርሳቸው አልተነጋገሩም፡፡ በልባችሁ ስለምን እንዲህ ታስባለህ? ኢየሱስ ይህንን ጥያቄ የጠየቀበት ምክንያት ጸሐፍት የእርሱን ሥልጣን በመጠራጠራው ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: "ሥልጣኔን መጠራጠር የለባችሁም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ልባቸውም ይህ "ልብ" የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ የሰዎችን አመለካከት፣ ስሜት፣ ፍላጎት ወይም ፈቃድ ለማመልከት ነው፡፡ ዬትኛው ይቀላል . . . . ሂድ? ኢየሱስ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ጸሐፍት ሰውዬው ሽባ የሆነው በኃጢአቱ ምክንያት ነው የሚል እምነት ነበራቸው፡፡ ሰውዬው ኃጢአቱ ይቅር ከተባለለት መራመድ ይችላሉ፡፡ ኢየሱስ ሽባውን ሰው ከፈወሰው ጸሐፍት ኢየሱስ ኃጢአትን የማስተሰረይ እንደሚችል ልቀበሉ ይገባቸዋል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ: “ሽባውነን ሰው ኃጠአትህ ተሰረየችልህ ማለት ቀላል ነው!” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])