am_tn/mrk/02/03.md

459 B

ማርቆስ 2፡3-4

አንድ ሽባ ሰው ይዘው ወደ እርሱ መጡ "መራመድ የማይችል ወይም እጁን ማንቀሳቀስ የማይችል አንድ ሰውን ወደ እርሱ አመጡ" አራት ሰዎች "4 ሰዎች" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-numbers) ወደ እርሱ መቅረብ ፈጽመው አልቻሉም "ኢየሱስ ወደአለበት ሥፍራ መቅረብ ፈጽመው አልቻሉም"