am_tn/mrk/02/01.md

390 B

ማርቆስ 2፡1-2

በዚያ የነበሩት ሰዎች እርሱ በቤት ውስጥ እንዳሉ ሰምተው "በዚያ የነበሩት ሰዎች በተመሳሳይ ቤት ውስጥ እንዳሉ ሰምተው" በቤት ውስጥ ለእነርሱ የሚሆን በቂ ቦታ አልነበረም "በቤቱ ውስጥ ለእነርሱ የሚሆን በቂ ቦታ አልነበረም”፡፡